Made by Devi AI By using this website, you agree to the following terms and conditions

Tesso

To learn 

Adress....


1

tesso High school in Awasa

3F3P+V9G, Awasa

About Tesso

Teso School is one of the big high schools in our city
 This school is suitable for students to study and is a school preferred by students

about

ትምህርት ቤቱ የሚቀበላቸው ተማሪዎች


ለአዲሶች


  • ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ

  • የመጀመሪያ አመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበት ካርድ

  • የተማሪውና የወላጅ አንድ አንድ ጉርድ ፎቶ

  • ከመጀመሪያ ት/ት ቤታቸው የተሰጠ መሸኛ

ለነባሮች


  •  የመጀመሪያ አመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበት ካርድ

  • የመጀመሪያ አመት ያገኙትን የፀባይ ደብዳቤ

  • ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ

ከ8/9ላለፉ


  • የ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን ያለፉበት ሰርተፍኬት

  • ከመጀመሪያ ት/ት ቤታቸው የተሰጠ መሸኛ

  • ስለ ፀባያቸው የሚያረጋግጥ ደብዳቤ

  • የተማሪውና የወላጅ አንድ አንድ ጉርድ ፎቶ

Rulls of school

የትምህርት ቤቱ ህጎች

በትምህርት ቤቱ ማንኛውንም አይነት የ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
ፆታዊ ጥቃትን ማድረስ አይፈቀድም።
ሀይማኖታዊ ስርዐቶችን ማድረግ አይፈቀድም
የትምህርት ቤቱን ንብረት ማዘዋወርም ሆነ ማውደም ያስቀጣል።

አቶ/አስናቀ

የት/ት ርዕሰ መምህር

Bringing any kind of electronic device into the school is prohibited. Sexual harassment is not allowed. Religious ceremonies are not allowed Transferring or destroying school property is punishable.

Mr. Asnake

School director 

የት/ት ቤቱ ስራዎች

Examples of Teaching and learning process

Add Image

Add Image

Add Image

to learn

https://t.me/TessoSchool

Tesso

© 2023 All rights reserved.