1
3F3P+V9G, Awasa
Teso School is one of the big high schools in our city
This school is suitable for students to study and is a school preferred by students
ክፍያ የተከፈለበት ደረሰኝ
የመጀመሪያ አመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበት ካርድ
የተማሪውና የወላጅ አንድ አንድ ጉርድ ፎቶ
ከመጀመሪያ ት/ት ቤታቸው የተሰጠ መሸኛ
የ ሚኒስትሪ ፈተናቸውን ያለፉበት ሰርተፍኬት
ከመጀመሪያ ት/ት ቤታቸው የተሰጠ መሸኛ
ስለ ፀባያቸው የሚያረጋግጥ ደብዳቤ
የተማሪውና የወላጅ አንድ አንድ ጉርድ ፎቶ
Rulls of school
በትምህርት ቤቱ ማንኛውንም አይነት የ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
ፆታዊ ጥቃትን ማድረስ አይፈቀድም።
ሀይማኖታዊ ስርዐቶችን ማድረግ አይፈቀድም
የትምህርት ቤቱን ንብረት ማዘዋወርም ሆነ ማውደም ያስቀጣል።
አቶ/አስናቀ
የት/ት ርዕሰ መምህር
Bringing any kind of electronic device into the school is prohibited. Sexual harassment is not allowed. Religious ceremonies are not allowed Transferring or destroying school property is punishable.
Mr. Asnake
School director
Add Image
Add Image
Add Image
https://t.me/TessoSchool